New Employee Agreement Call Center ( Contact -I )


 

ከታች ስሙ የተጠቀሰው ድርጅት AHADUWEB DOT COM/ አሃዱዌብ ዶት ኮም ዓላማውን ለማስፈጸም እንዲቻለው በሙያቸው ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎችንና ከስራው ጋር የተገናኙ የተለያዩ ሰራተኞችን አወዳድሮ ይቀጥራል፤ ያስተዳድራል፡፡ የአሰሪና ሰራተኛ ዓዋጅ .1156/2011 የተመለከቱትን ለአሰሪም ሆነ ለሰራተኛ የተሰጡትን መብቶችና ግዴታዎች በህጉ መሰረት ይወጣል፡፡

አሰሪ፡- አሃዱዌብ ዶት ኮም

አድራሻ፡- .. 22 ማሪያ ሮባቶ ህንፃ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 310 ስልክ፡- 011-6353516

ሰራተኛ፡-_ የቅጥር አይነት፡  

አድራሻ፡-_ _ ስልክ፡- _ __

አንቀጽ 1

የሰራተኛ መብት

  1. ተቀጣሪዋ/ ሰራተኛ በወር ያልተጣራ ደሞዝ ክፍያ 55 ብር ለቀን ፈረቃ / 700 ብር ለሊት ፈረቃ/በ ሰዓት ታገኛለች/ያገኛል፡፡

  2. የህመም ፍቃድ አንድ ሠራተኛ የሙከራ ጊዜውን ከጨረሰ በኋላ በስራ ላየሚደርስ ጉዳት ሳይሆን በሌላ ህመም ምከንያት ስራ መስራት ካልቻለ አንቀጽ 85 ንዑስ ቁጥር 1 መሰረት የህመም ፍቃድ ያገኛል፡፡ ሆኖም የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው 12 ወር ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ወይም በተለያዩ ጊዜያት ቢወሰድም በማንኛውም ሁኔታ 6 ወር አይበልጥም ፡፡

  3. ለመጀመሪያ አንድ የአገልግሎት ዓመት ሠራተኞች 16 የሥራ ቀናት እንዲሁም ከአንድ ዓመት በላይ ለተበረከተ አገልግሎት ለእያንዳንዱ ሁለት የአገልግሎት ዓመታት አንድየሥራቀንእ ተጨመረ የዓመት ፈቃድ ከክፍያ ጋር ይሰጣል፡፡ 5 አመት አገልግሎት ያለው ሰራተኛ18 የሥራ ቀናት ከክፍያ ጋር የዓመት ፈቃድ ያገኛል(1 ተጨማሪ ቀን በየሁለት ዓመት)፡፡

  4. የወሊድ ፈቃድ ሙሉ ደምወዝ የሚከፈል ሲሆን 120 የስራ ቀናት ነው፡፡

አንቀጽ 2

የአሰሪ ግዴታ

  1. የሰራተኛዋ/ ወርሀዊ ደሞዝ በወሩ የመጨረሻ ቀን የሚሰጥ ይሆናል፡፡

  2. ለስራው የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን ማሟላት፡ ማለትም ኮምፒውተር፣ማስታወሻ፣ እስክሪፕቶፕሪንተር፣ ማሟላት፡፡

  3. ቀጣሪው ድርጅት ለተቀጣሪው ሠራተኛ ከሚፈጽመው ወርሃዊ የደሞዝ ክፍያ ላይ በህጉ መሰረት ሊቀነስ የሚገባውን የስራ ግብር - -- እና የጡረታ መዋጮ -- - ክፍያ ቀንሶ በማስታወቅ ለሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ አካል ገቢ ያደርጋል፡፡

  4. ተቀጣሪው ሠራተኛ በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ላይ የተጠቀሱት የዓመት ፍቃዶች እና ሴሎች የዕረፍት ቀናቶች ይኖሩታል፡፡

  5. በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ መሠረት የሙከራ ጊዜ ተቀጣሪዋ/ በስራ ውሉ መሠረት ሊመደብበት ለታቀደው ቦታ ተስማሚመሆኑን ለመመዘን 60 ተከታታይ ቀናት ሊበልጥ አይችልም፡፡

አንቀጽ 3

የሰራተኛ ግዴታ

  1. ስራዎችን በብቃት፤በታማኝነት በተገቢው መንገድ ያለ ምንም ስህተት ማከናወን፡፡

  2. በአሰሪው ድርጅት የሚሰጡትን መመሪያዎች መቀበል

  3. የተረከባቸውን መገልገያ ቁሳቁሶችን ፅዳት መጠበቅ፣ በአግባቡ መጠቀም፣ ሲበላሹም በወቅቱ ማሳወቅና ማስመዝገብ

  4. ለስራው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ሲኖሩ በአሰሪው ድርጅት ስም ተገዝተው እንዲገቡና እንዲገለገልባቸው ማድረግ

  5. ደንበኞችን በአግባቡ፣በቅንነት እና በታማኝነት ማስተናገድና ማገልገል

  6. ከተቀጠረበት የሙያ አንፃር መደረግ ያለበትን ሙያዊ ስራዎች ይሰራል፡፡

  7. ከአሰሪው የሚሰጠውን መመሪያ ሳትቀበል/ሳይቀበል ቀርታ/ቀርቶ ጉዳት ከደረሰባት/ከደረሰበት ከስራ ውሉ መቋረጥ በተጨማሪ የፍትሀብሔር ኃላፊነት ያስከትላል፡፡

  8. የደንበኞችን ቅሬታ ሰምቶና አዳምጦ መፍትሄ መፈለግ፤በሚያስተካክላቸው ወይም በሚጠግናቸው ዕቃዎች ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ሀላፊነት መውሰድ

  9. ደረሰኝ ሳይቆርጡ ክፍያ አለመቀበል

  10. ሰራተኛዋ/ ከ. . ጀምሮ ተቀጥራለች/ሯል፡፡

አንቀጽ 4

ሰራተኛው ተያዥ የማቅረብ ግዴታ

ሰራተኛው በስራ ላይ ለሚያደርሰው ማንኛውም ጥፋት የአንድነትና ያልተነጣጠለ ዋስ ያቀርባል፡፡ ህግና ደንቡንም ተከትሎ ይሰራል፤ጉድለት ቢፈፅም በወንጀልም ሆነ በፍትሐብሔር ይጠየቃል፡፡

አንቀጽ 5

የስራ መግቢና መውጫ ሰዓት

ሰራተኛዋ/ ጠዋት 230 ሰዓት ትገባለች/ይገባል፡፡የድርጅቱ የምሳ ሰዓት 630 እስከ 730 ይሆናል፡፡ ሰራተኛዋ/ ከሰዓት 1130 ትወጣለች/ ይወጣል፡፡

አንቀጽ 6

ተቀጣሪዋ/ ///ሪት/አቶ የስራ መደብ ተቀጥራ/ ለሚትሰራው/ለሚሰራው ንብረት እና ገንዘብ ወይም በተሰጣት/ጠው የስራ ዝርዝር መሰረት ለምታከናውነው/ለሚያከናውነው ተግባር ኃላፊነት ለሚደርሰው ጉድለት እኔ. አድራሻ: ክፍለ ከተማ : የዋስትና ማረጋገጫ እስከ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ድረስ ተጠያቂ ለመሆን ተስማምቼ በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

በዚህ የቅጥር ውል ስምምነት በዝርዝር ያልተጠቀሱ ወይም ያልተካተቱ መብትና ግዴታዎች ካሉ ለግል አሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ 56/20 መሠረት የሚፈቱ ይሆናሉ ፡፡

የተያዥ ፊርማ :  

የተቀጣሪ ፊርማ:  

የአሰሪ ፊርማ:  

የነበሩት ምስክሮች ስም ፊርማ

1.አቶ/ወሮ __ __

2. አቶ/ወሮ __ _

3. አቶ/ወሮ _ __

Leave this empty:

Signature arrow

Signed by Abrham Assefa
Signed On: November 20, 2024


Signature Certificate
Document name: New Employee Agreement Call Center ( Contact -I )
lock iconUnique Document ID: fba4f893d27fc3dac79f3e8005414ff92ec68bca
Timestamp Audit
March 15, 2024 1:47 pm EATNew Employee Agreement Call Center ( Contact -I ) Uploaded by Abrham Assefa - agreement@tenafirst.com IP 102.213.69.161