TenaFirst - Agreement Application

የጤና ፈርስት ፕላስ የውል ስምምነት ( Laboratory Vendor Agreement )


May 27, 2026 ©

  , ኢትዮጵያ

ይህ ስምምነት  በጤና ፈርስት ፕላስ ("Telemedicine Platform"): የቴሌ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ፕላትፎርም, አድራሻ:22 ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ስሙ ማሪያ ሮቫቶ ካቶሊክ ት/ቤት በሻ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 310 ፣ ስልክ: 0116 685858 ፣ email: contact@tenafirst.com, እና   (ከዚህ በኋላ ተብሎ በሚጠራው) አድራሻ:- /    ወረዳ    የቤት ቁጥር   ስልክ ቁጥር፡   ኢሜል   መካከል የተደረገ የውል ስምምነት የሚመለከት ነው ፡፡

አንቀጽ አንድ

የውሉ ዓላማ

1.  ጤና ፈርስት ፕላስ  የቴሌ ሕክምና መስጫ ፕላትፎርም ሲሆን ታካሚዎች ባሉበት ቦታ ሆነው በታወቁ የጤና ባለሞያዎች 6037 ላይ በመደወል ወይንም ጤና ፈርስት ፕላስ የሞባይል መተግበሪያ ዳዉንሎድ በማድረግ የህክምና አገልግሎቶችን ቀላል እና ምቹ በሆነ መንገድ በመስጠት ላይ ይገኛል።

በተጨማሪም ከሌሎች የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች እንደ አምቡላስ፣ ላቡራቶሪዎች፣ ፋርማሲዎች፣ ክሊኒኮች፣ ሆስፒታሎች ጋር በማገናኘት የህክምና እና የምክር አገልግሎት የሚያገኙበት ቴክኖሎጂ ነው። 

የዚህም ዉል አላማ ጤና ፈርስት ፕላስ ከ   ጋር በአብሮነት በመስራት በጤና ፈርስት ፕላስ ፕላትፎርም በኩል ለሚመጡ ተገልጋዮች የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲያገኙ ማስቻል ነዉ።

አንቀጽ ሁለት 

ትርጓሜ

 

 2.1 በዚህ ውል ውስጥ በግልጽ ካልተጠቀሰ በስተቀር የሚከተሉት ቃላቶች እና አገላለፆች የሚከተለውን ትርጉም ይኖራቸዋል፡፡ 

2.1.1 “ውል" ወይም “ስምምነት" ማለት በውል ሰጪ እና በውል ተቀባይ መካከል የተደረገን ይህ ውል እና ከዚህ ውል ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሰነዶች እና በአባሪነት የተያያዙትን ሰነዶች ይጨምራል፡፡ 

2.1.2 “የውል ሰነድ" ማለት በዚህ ውስጥ የተዘረዘሩ ሰነዶችን ፤አባሪዎችን፤ ማሻሻያዎች እና ማራዘሚያዎችን ያካትታል፤

 2.1.3 "አገልግሎቶች" ማለት የጤና ፈርስት ፕላስ  የቴሌ ሕክምና ፕላት ፎርም አገልግሎት እና ከዚህ ውል ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢሜይል, አጭር የኤስ.ኤም.ኤስ መልክት ልውውጦች፣ ሪማይንደሮች ማንኛውም አገልግሎቶች ማለት ነው፡፡ 

2.1.4 "ቀን" ማለት ተከታታይ የቀን መቁጠሪያ ቀናቶች ማለት ነው፡፡ይህም ማለት የታካሚዉ ናሙና ከተሰጠበት ሰአት ጀምሮ የምርመራዉ ዉጤት በዉል ተቀባዪ የተላከበት ሰአት።

 2.1.5  “ውል ተቀባይ” ማለት በውሉ ውስጥ በተጠቀሰው መሰረት  ማለት ነው፡፡ 

2.1.6  “ውል ሰጪ” ማለት በዚህ ዉል መሰረት ጤና ፈርስት ፕላስ ማለት ነው፡፡ 

2.1.7 “ሚስጥራዊ መረጃዎች/confidential information" ማለት የታካሚዉ ሚስጥር ነው ተብሎ የታሰቡ መረጃዎች በሙሉ ማለት ነው::

 2.1.8 “ግጭት” ማለት ከውል የሚመነጭ ማናቸውም አይነት ክርክር ወይም የይገባኛል ጥያቄዎች ናቸው፡፡ 

2.1.9 “ከአቅም በላይ የሆነ ችግር" ማለት ሁኔታዎች ወይም ክስተቶች ከተዋዋይ ወገኖች ቁጥጥር ውጪ የሆነ ያልታሰበ፤ሊወገድ የማይችል እና መነሻው በተዋዋይ ወገኖች ቸልተኝነት ወይም ጥንቃቄ በጎደለው ተግባር ባልሆነ እና ተዋዋይ ወገኖች ግዴታቸውን እንዳይወጡ የሚከለክላቸው ሁኔታ ሲሆን እነዚህም ሁኔታዎች ጦርነት ፤ብጥብጥ (አብዮት) ፤እሳት አደጋ ፤ ጎርፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ፤ ማዕቀብ በቀጥታ እና ጉዳት ሲያስከትል በሚችል መልኩ የዚህን ውል መፈፀም የሚከለክሉ ሲሆኑ ነው፡፡ 

2.1.10 " የአገልግሎት መዝገባ ክፍያ " ውል ተቀባዩ የውል ሰጪውን የቴሌ ሕክምና ፕላት ፎርም አገልግሎት  ለመጠቀም የሚከፍለው የአገልግሎት ክፍያ ሲሆን ይህም የተለያየ የጊዜ እርዝማኔ ይኖረዋል።

2.1.11 “የላቦራቶሪ ትእዛዝ/Testes Requested”፤ ሃኪሙ ለህክምናዉ ይረዳኛል ብሎ ያዘዘዉ ማንኛዉም የምርመራ ትእዛዞችን ያጠቃልላል።

2.1.12 “የትእዛዙ መለያ ቁጥር/order ID”፤ ታካሚዉ ምርመራ ሲታዘዝለት ከዉል  ሰጪዉ  ፕላትፎርም የሚሰጠው ከሌላው ትእዛዝ የሚለይበት ኮድ/ቁጥር ነው።

2.1.13 “የሃኪሙ መረጃ/Doctor’s information” የሃኪሙን ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር ይይዛል።

2.1.14 "የምርመራ ዉጤት/investigation result”፤ታካሚው ናሙናዉን ከሰጠ በኋላ የሚኖረዉ የላቦራቶሪ ምላሽ/ዝርዝር ዉጤት ነዉ።

2.1.15 የታካሚዉ መረጃዎች(patient information)፤ የታካሚዉ ስም፣ እድሜ፣ ስልክ ቁጥር፣ ጾታ፣ የላቦራቶሪ ትእዛዝ፣ የምርመራ ዉጤትን ያጠቃልላል።

2.1.16 “ናሙና/sample”፤ ታካሚዉ የህክምናው ባለሙያ ባዘዘዉ መሰረት በአካል ተገኝቶ የሚሰጠው ማንኛዉም የሰዉነት ተዋጾ ነዉ።

አንቀጽ ሦስት 

የውል ሰነዶች ዝርዝር 

 

3.1. ከዚህ በመቀጠል የተዘረዘሩት ሰነዶች የዚህ ውል አካል ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡ 

ሀ) ይህ የውል ስምምነት፤ 

ለ) የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ፤ 

ሐ) የኢሜይል ልውውጦች 

መ) አጭር የስልክ መልእክት ልዉዉጦች

አንቀጽ አራት 

የውል ስምምነቱ አጠቃላይ ወሰን፤ 

4.1. ውል ሰጪ የቴሌ ህክምና ፕላት ፎርምን በመጠቀም በፕላትፎርሙ በሚሰሩ የህክምና ባለሙያዎች የሚታዘዝ የላቦራቶሪ ትእዛዞች  በጤናላብ(TenaLab) በሚባለዉ አፕሊኬሽን ወይም መተግበሪያ በመጠቀም ወደ ውል ተቀባዩ የላብራቶሪ ተቋም እንዲደርስ ያደርጋል።

 ዉል ተቀባዩ የላብራቶሪ ተቋም የላቦራቶሪ ትዕዛዙን በመቀበል ተቀብሎም የምርመራ ውጤቱን በሚያስፈልገዉ አግባብ ጤናላብ (TenaLab) በሚባለዉ አፕሊኬሽን ወይም መተግበሪያ በመጠቀም ትዕዛዙን ወዳቀረበዉ የህክምና ባለሙያ ያስተላልፋል። 

4.2. የዉል ሰጪን ፕላት ፎርም በመጠቀም የላቦራቶሪ አገልግሎት ለመስጠት ውል ተቀባይ ከውል ሰጪው የአገልግሎት መዝገባ ክፍያ በመረጠው አማራጭ እና የጊዜ ርዝማኔ መሰረት ቅድሚያ ክፍያን በመፈፀም አገልግሎቱን መስጠት መጀመር ይችላል።

የክፍያውም ሂደት:-

 የኮንትራት(subscription) ክፍያ - የዉል ተቀባዩም የሚከተሉትን የኮንትራት ዕቅዶች መሰረት በማድረግ ለጤና ፈርስት ፕላስ (TenaFirst Plus) ክፍያ ያደርጋል።

የዉል ተቀባዩም የመረጡት ክፍያ:-  

አንቀጽ አምስት

የውል ሰጪ ግዴታዎች 

በዚህ ውል የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ውል ሰጪው ከዚህ ቀጥሎ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል፡-

 5.1. ውል ሰጪ አገልግሎቱን በተቀላጠፈና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ለውል ተቀባይ በሚፈለገው መጠን እና ጥራት መሰረት አሟልቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 

5.2. ለውል ተቀባይ የአጠቃቀም እና የቴክኒካል ድጋፍ ለስራ ባልደረቦች ሁሉ በቪዲዮ የተደገፈ የፕላት ፎርሙ አጠቃቀም እገዛ ያደርጋል፡፡ችግር በሚገጥምበት ጊዜም ባስቸኳይ የቴክኒካል ድጋፍ ያደርጋል፡፡ 

5.3. ውል ሰጪ ለውል ተቀባይ ለ አገልግሎት በከፈለው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተገቢውን የሆነ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት አለበት። 

5.4. ውል ሰጪው ዘመኑን የዋጀ ለተጠቃሚዎች ምቹ እና አስተማማኝ የሆነ የክፍያ ስርዓት መዘርጋት ይኖርበታል፡፡ 

5.5. የውል ሰጪው የታካሚዎቹን መረጃ(patient information) በተገቢው መንገድ የመጠበቅ እና ደህንነቱን የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት፡፡ 

5.6. ውል ሰጪው ከአገልግሎት ያገኘውን ክፍያ የሥራ ግብር ለመንግስት ገቢ ያደርጋል፡፡

 5.7. ውል ሰጪው ለተቀበለው ክፍያ ደረሰኝ የመስጠት ኃላፊነት አለበት፡፡ 

5.8 . የውሉ ዋጋ እንዳስፈላጊነቱ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡

 5.9. ውል ሰጪው የዋጋ ለውጥ ካለ ከ30 ቀናቶች በፊት ለውል ተቀባይ በኢሜይል ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡

አንቀጽ ስድስት 

የውል ተቀባይ ግዴታዎች

  1. 6. በዚህ ውል የተደነገው እንደተጠበቀ ሆኖ ውል ተቀባይ ከዚህ ቀጥሎ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል፡- 

6.1. ውል ተቀባይ በውል ሰጪ በሚቀበለው የላቦራቶሪ ትእዛዝ መሰረት ተገልጋዮችን ወይም ታካሚዎችን ያለምንም እንግልት የማስተናገድ ግዴታ አለበት፡፡

 6.2. ውል ተቀባዩም ተገልጋዩ ወይም ታካሚዉ የተጠቀመዉን የአገልግሎት ክፍያ ከታካሚዉ በቀጥታ መቀበል ይኖርበታል።

6.3. የውል ተቀባዩ በውል ሰጪ ፕላትፎርም ላይ የሚያስገባቸው የታካሚዉ መረጃዎች(patient information)  የራሱ እና ትክክኛነቱን የማረጋገጥ ኃላፊነት የራሱ ይሆናል፡፡ ይህ ሆኖ ሳይቀር ለሚፈጠረው የህክምና ስህተት  ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡

 6.4. ውል ተቀባይ የአገልግሎት ለውጥ ወይም የክፍያ ለውጥ የማድረግ ሙሉ መብት አለው፡፡ 

6.5. ውል ተቀባይ የሥራ ፍቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ሊኖረው ይገባል፡፡ ይህ ሆኖ ሳይቀር ለሚፈጠረው ችግር ውል ሰጪው ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡

 6.6. ውል ተቀባይ በንግድ ፍቃድ እና በንግድ ስያሜ የተፈቀደለትን አገልግሎቶች ብቻ በውል ሰጪ ፕላትፎርም አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ሆኖ ሳይቀር ለሚፈጠረው ችግር ውል ተቀባይ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡  

6.7. የዉል ተቀባዩም ናሙናውን በተቀበለበት በሶስት (3) ቀናት ውስጥ ትክክለኛ እና ወቅታዊ የምርመራ ሪፖርቶችን ትዕዛዙን ላቀረበዉ የህክምና ባለሙያ መላክ አለበት።

6.8. የዉል ተቀባዩ በጤና ፊርስት ፕላስ አፕሊኬሽን የተቀበለዉን የምርመራ ትእዛዝ በታዘዘዉ መሰረት እና በአግባቡ መመለሱን ማረጋገጥ አለበት።ይህ ሆኖ ሳይቀር ለሚፈጠረው ችግር ውል ተቀባይ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡  

6.9. የውል ተቀባዩ የታካሚ መረጃ(patient information), የላብራቶሪ ትዕዛዝና(Testes requested)  ውጤት ሚስጥራዊነትን (confidential information) በተገቢው መንገድ የመጠበቅ እና ደህንነቱን የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት።

6.10. ታካሚው ቢቀር ወይም የቀጠሮ ለውጥ ካደረገ ውል ተቀባይ በተለዋጭ ቀጠሮ ለ3 ወር ያልበለጠ በተለዋጭ ቀጠሮ የማስተናገድ ኃላፊነት አለበት፡፡ 

6.11.   ውል ተቀባይ ለታካሚው አስፈላጊውን ደረሰኝ የመቁረጥና የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ 

6.12. ሁሉም ክፍያ የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ይሆናል፡፡

አንቀጽ ሰባት

ግብር

  1. ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች በህግ የሚጣልባቸውን ማንኛውንም አይነት ግብር የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡ 

አንቀጽ ስምንት

 የውል ስምምነት ማሻሻያ እና ማስተካከያ 

8.1. ይህ ውል በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች ስምምነት ሊሻሻል እና ሲስተካከል ይችላል፤ 

8.2. ምንም አይነት ማሻሻያ ወይም ማስተካከያ በሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ካልተፈፀመ፤ በፅሁፍ ካልሆነ፤ቀን ካልተፃፈበት እና ዋናው ውል ካልተጠቀሰ በስተቀር እንደ ማሻሻያ ሊወሰድ አይችልም ::

አንቀጽ ዘጠኝ 

ተግባራዊ የሚሆኑ ህጎች 

 

  1. ይህ ውል የሚመራውም ሆነ የሚተረጎመው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣቸው እና በሚተገብራቸው ህጎቾ መሰረት መሆኑን እንዲሁም ክርክር ቢነሳ አግባብነት ባላቸው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ መንግስት ፍርድ ቤቶች የሚዳኝ ይሆናል፡፡ 

አንቀጽ አስር

 ቋንቋ

  1. ይህን ውል በተመለከተ በውል ሰጪው እና በውል ተቀባይ መካካል የሚኖሩ ማናቸውም አይነት ግንኙነቶች በፅሁፍ እና በአማርኛ መሆን እንዳለባቸው ተዋዋይ ወገኖች ተስማምተዋል፡፡ 

አንቀጽ አሥራ አንድ

 የግጭት አፈታት 

 

  1. ተዋዋይ ወገኖች ግጭቶቻቸን በመቀራረብ እና በመነጋገር መፍታት አለባቸው ነገር ግን በ15 ቀናት ውስጥ ግጭቶች በመግባባት መፍታት ካልቻሉ አንደኛው ተዋዋይ ወገን ጉዳዩን ስልጣን ወደ አለው የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት መሙሰድ ይችላል፡፡

አንቀጽ አሥራ ሁለት 

የውል ስምምነቱ የሚፈርስባቸው ምክንያቶች

12.1 በጤና ፈርስት ፕላስ በኩል ውል ሰጪው የ15 ቀን የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውሉን ሊያቋርጥ የሚችለው፡- 

ሀ) ውል ተቀባይ ደንበኞችን በማጉላላት በተገቢው መንገድ ሳያስተናግድ ሲቀር፡፡ 

ለ)  ውል ተቀባይ ለተቀበለው የላቦራቶሪ ትዕዛዝ አገልግሎቱን መስጠት ሳይችል ሲቀር፡፡ 

ሐ) ውል ተቀባይ በውሉ ውስጥ የተጠቀሱ ግዴታዎቹን ሳይወጣ ሲቀር። 

መ) ውል ተቀባይ የሚጠበቅበትን አገልግሎት በተገቢው መንገድ ሳይሰጥ ሲቀር፡፡ 

ሸ) ውሉ እንዳይፈፀም የህግ ክልከላ ሲኖር

12.2 በውል ተቀባይ ሲቋረጥ፤- ውል ተቀባይ የ15 ቀን ቅድመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የሚከተሉት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙት ሊያፈርስ ይችላል፡- 

ሀ) ውል ሰጪ በውሉ ውስጥ የተመለከተውን ግዴታ በትክክል ሳይወጣ ሲቀር። 

ለ) ጉድለቱን እንዲያስተካክል ውል ተቀባይ ገልጾለት ሳያስተካክል ሲቀር። 

ሐ) ውል ተቀባይ የአገልግሎት ክፍያ የከፈሉበትን ተገቢ አገልግሎት ሳያገኙ ሲቀር። 

መ) ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ውል ተቀባይ ግዴታውን መወጣት ሲያቅተው።

 ሰ) የውል ሰጪ የቴክኒካል ድጋፍ አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ እገዛ ሳያደርግ ሲቀር፡፡ 

ረ) ውል ተቀባይ በራሱ ፈቃድ የ15 ቀን የፅሁፍ ማስንቀቂያ በመስጠት ሊያቋርጥ ይችላል፡፡ 

አንቀጽ አሥራ ሶስት

ውል ማሻሻያ 

13.1. ውል ሰጪ ይህን ውል አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የማሻሻል ሙሉ መብት አለው፡፡ 

13.2. የተሻሻለውን ውል ለውል ተቀባይ በጤና ፈርስት ፕላስ ፕላትፎርም ዌብሳይት እና በውል ተቀባይ ባስመዘገበው ኢሜይል የማሳወቅ ግዴታ አለበት፡፡

አንቀጽ አሥራ አራት 

የውሉ ተፈፃሚነት 

  1. ውሉ መፈፀም የሚጀምረው ውል ተቀባይ ውሉን ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ይሆናል፡፡ 

 

አንቀጽ አሥራ አምስት

 ውሉ የሚፀናበት ጊዜ 

  1. ይህ ዉል በሁለቱ ወገኖች ከተፈረመበት ጊዜ ጀምሮ አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን ከሁለቱ ተዋዋዮች ባንዱ ወይም ከሁለቱ ወገን እስካልፈረሰበት ወይም በውል ሰጪ አካል ውሉን እስካላሻሻለበት ድረስ ውሉ የፀና ይሆናል፡፡ 

አንቀጽ አሥራ ስድስት 

የውሉ ህጋዊነት

16.1 ይህ ውል በውስጡ ላለው ቃል ለሚፈጠረው መብትና ግዴታ ግራ ቀኝ ተወያይተን በፍ/ብ/ህ/ቁ 1731 እና 2005 መሰረት ህግ አድርገን በመቀበል በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡ 

16.2. በዚህ ውል አገልግሎት ሰጪው አንቀፅ 2 ላይ የተዘረዘሩት የውል ሰነዶች እና የልውውጥ ኢሜይሎች የውሉ አካል ተደርገው በተጨማሪም አግባብነት ባላቸው የአገራችን ፍትሐብሔር ህጎች ይሸፈናሉ፡፡ ይህ ውል ከዛሬ ቀን May 27, 2026 ዓ.ም በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች ምስክሮች ባሉበት ተፈርሟል፡፡

ውል ተቀባይ

ስም  

ስልክ  

ቀን May 27, 2026

Leave this empty:

Signature arrow

Signed by Abrham Assefa
Signed On: August 13, 2024


Signature Certificate
Document name: የጤና ፈርስት ፕላስ የውል ስምምነት ( Laboratory Vendor Agreement )
lock iconUnique Document ID: a47e6604bd06e49829f80b606a45249f56676eee
Timestamp Audit
August 2, 2023 11:16 am EATየጤና ፈርስት ፕላስ የውል ስምምነት ( Laboratory Vendor Agreement ) Uploaded by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com IP 196.188.34.15
August 2, 2023 11:21 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 11:21 am EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 12:08 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 12:08 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 12:10 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 12:10 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 1:49 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 1:49 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 2:12 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 2:12 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 2:15 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 2:15 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 3:43 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 3:43 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:10 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:10 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:24 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:24 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:35 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:35 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:37 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 4:37 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@tenafirst.com added by Ermias NIgatu - marketing.team1@tenafirst.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 5:38 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 2, 2023 5:38 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 3, 2023 1:45 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 3, 2023 1:45 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 7, 2023 10:08 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 7, 2023 10:08 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 7, 2023 11:12 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
August 7, 2023 11:12 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.35.15
May 28, 2024 6:04 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:04 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:13 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:13 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:14 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:14 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:21 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
May 28, 2024 6:21 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
June 6, 2024 11:21 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
June 6, 2024 11:21 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
June 6, 2024 11:28 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
June 6, 2024 11:28 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.33.198
August 13, 2024 9:25 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 102.213.68.221
August 13, 2024 9:25 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 102.213.68.221
August 13, 2024 9:30 am EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 102.213.68.221
August 13, 2024 9:30 am EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 102.213.68.221
August 13, 2024 1:30 pm EATTenaFirst Agreement Form - agreement@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.34.15
August 13, 2024 1:30 pm EATTelebir EthioTele - telebirr@ahaduweb.com added by Ermias NIgatu - account.m1@ahaduweb.com as a CC'd Recipient Ip: 196.188.34.15